በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ዝግጅቶች ያለውን ተሣትፎ በማሣደግ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ የሆነው የኢንፊኒቲ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባል ዶክተር ጸጋነው አዲሱ ተሣትፈዋል።
የኢትዮጵያ ተቋማት ከሀገር ውስጥ ባሻገር ከሌሎች ሀገራት ተቋማት ጋር በመወያየት ያለባቸውን ትብብር ማሣደግ እንዳለባቸውም ማህበሩ ገልጿል።
ኢንፊኒቲ በፋይናንስ ዘርፉ የተሻለ ለውጥ ለማምጣትና በቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ማኀበረሠቡን ለማገልገል በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል።
#ህብረት ለዘላቂ ልማት!
ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር በኢትዮጵያ እና ቤላሩስ የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት ላይ ተሣተፈ።