ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ።

ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ።
ኢንፊኒቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት (MOU) ተፈራረመ።

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሠነ መሠረታዊ የቁጠባ እና ብድር ኀብረት ሥራ ማኀበር ከንብ ባንክ፣ ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/ መሠረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማኀበር እንዲሁም ከግርማ አውቶሞቲቭ ጋር ነው ሥምምነት የተፈራረመው።

የተፈራረሙት አካላትም በትብብር በመሥራት ለላቀ ውጤታማነት እንደሚሠሩ በሥምምነት ስነ ስርዓቱ ወቅት አረጋግጠዋል።

ማኀበሩ ሥምምነቱን የተፈራረመው
ዋና መስሪያ ቤቱን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በይፋ ስራ ሥራ ባስጀመረበት ወቅት ነው።

የማኀበሩ ዋና መስሪያ ቤትም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ደምበል ወደ ጋዜቦ መንገድ አሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ ላይ ይገኛል።
ኀብረት ለዘላቂ ልማት!
Chat With Us